አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባለት የምርጫ ውጤትን ስለማሳወቅ

ዳር 29 /2016 ዓ.ም ደብረብርሃን አጼ ዘርዓ ያዕቆብ አዳራሽ በተከናወነው የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከነበሩት አጀንዳዎች መካከል አንዱ ማይክሮ ፋይናንሱን ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ማከናወን እንደ ነበር ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሰረት በእለቱ በተከናወነው የምርጫ ስነ ስርአት አስራ ዘጠኝ ሰዎች የተጠቆሙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በትምህርት ዝግጅት ፣ በስራ ልምድ ፣ በብሄራዊ የባንክ መመሪያ ለእጩ ዳይሬክተርነት የተቀመጡ መስፈርቶችን ያሟሉ እንዲሁም በዳይሬክተርነት ለማገልገል ፈቃደኛ ሆነው ራሳቸውን ለጉባኤተኛው ካስተዋወቁና በመጨረሻ እጩነት ከቀረቡት 19 ተወዳሪዎች መካከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9ኝ እጩዎች ባገኙት የባለአክሲዮን ድምጽ መሰረት እጩ ዳይሬክተር ሆነው የተመረጡ ሲሆን 3ቱ ተጠባባቂ እጩ ዳይሬክተሮችም ተመርጠዋል፡፡

የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ በኢትዮጽያ ብሔራዊ ባንክ ጸድቀው የስራ ርክብክብ እስከሚደረግ ድረስ ውጤቱን ለባለ አክሲዮኖች በሙሉ ማሳወቅ አስፈላጊ በመሆኑ በዚህ መሰረት እንዲቀመጥ አድርጓል፡፡

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዕጩ ያገኙት ድምፅ

 ተመራጭያገኙት ድምጽ
1ሮቤል ንጉሴ  ኃይሉ109759
2ዲ/ን ካሳሁን ደገፉ ገ/ሃና106875
3አቶ ተፈራ ወ/አገኝ ገድሌ87651
4አቶ እምሻው ተፈራ ተክሌ83859
5አቶ ከለላው ጎሽሜ ክፍሌ83502
6አቶ ጊዜው ሽመልስ ኃ/ማርያም83123
7አቶ በሱፈቃድ ተስፋዬ አለማየሁ82728
8አቶ ተመስገን ወርቁ ላቀው79830
9ሊ/ካ በሃይሉ በቀለ76680
10አንበስ ግርማ ወ/መድህን67992
11አቶ በየነ አየለ ታምሩ66573
12ዲ/ን ወ/ጻዲቅ ቃኘው65522
13አለባቸው ጎሽም አዘረፍ64750
14አቶ ስንታየሁ አንባቸው55423
15መ/ቀ/ገ/ ሀይሌ አየለ54670
16አቶ ደበበ ደጀኔ ተሰማ53123
17ቀ/ዶ/ ሀይሉ ተረፈ53041
18አቶ ጋሻው ጎረምስ ማገር43012
19ዲ/ን ወ/ኢየሱስ አየለ አግዝ41443

የድምፅ ቆጣሪ ስም                                                   

  1. ወ/ሮ ኬብሮም ሲሳይ በየነ ተወካይ አቶ አበባው ማሙዬ አባይነህ 

ወ/ሮ አሰለፈች ጎሽሜ ክፍሌ ተወካይ አቶ ኃይሉ ጥላሁን ገሰሰ   

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top