Akufada Micro Finance
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
Success in Action!
ስኬትን በተግባር!
Recent News
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በዝቅተኛና በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን የቁጠባ፣ የብድር እና የማይክሮ ኢንሹራንስ አገልግሎት ለማቅረብ በ1,886 ባለአክሲዮኖችና በብር 33,768,000 የተፈረመ መነሻ ካፒታል በመያዝ ዋና መሥሪያ ቤቱን ደብረብርሃን...
የሐምሌ ጭፍናውን፣ የነሐሴ ብራውን አልፈን የመስከረም ሰባውን፣ የጥቅምት እሸቱን ይስጠን እየተባለ በወርሐ መስከረም፣ በጸዐዳ ሠማይ፣ በልምላሜ ግምጃ የምድር ገጽ፣ በአበቦች ፍካት፣ በወጣቶች ተስፋ ለሚከበረው ለብርሃነ መስቀሉ እንኳን በሠላም አደረሳችሁ።
የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ እና...
መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የማይክሮ ፋይናንሱ ባለአክሲዮኖች፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ።
በዓሉ ብርሃን የተበሰረበት፣ ጥል በመስቀሉ የተሸነፈበት እና የክርስቲያኖች አንድነት የታየበት...
Our Channal
Our Customers
Products and Services
These products and related services include deposit accounts, lending, salary solutions, agency banking partnerships, etc., which can be offered individually or as product packages. Benefits of the Product to MFIs. To the Community.
Voluntary Saving
Minor Saving
Joint Saving
Box Saving
Organization Saving
Interest free saving
AMF Past and Current Partners!
Akufada MF has been working with the following partnership:





