Akufada Micro Finance
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ

Success in Action!
ስኬትን በተግባር!

Recent News

tigi
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ🌼🔥
የሐምሌ ጭፍናውን፣ የነሐሴ ብራውን አልፈን የመስከረም ሰባውን፣ የጥቅምት እሸቱን ይስጠን እየተባለ በወርሐ መስከረም፣ በጸዐዳ ሠማይ፣ በልምላሜ ግምጃ የምድር ገጽ፣ በአበቦች ፍካት፣ በወጣቶች ተስፋ ለሚከበረው ለብርሃነ መስቀሉ እንኳን በሠላም አደረሳችሁ። የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ እና...
Read More
meskel
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የማይክሮ ፋይናንሱ ባለአክሲዮኖች፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ። በዓሉ ብርሃን የተበሰረበት፣ ጥል በመስቀሉ የተሸነፈበት እና የክርስቲያኖች አንድነት የታየበት...
Read More
eyob tekalegni
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለብሔራዊ ባንክ ገዥ ለዶ/ር እዮብ ተካልኝ መልካም የሥራ ዘመን ይላል!
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች፣ዶክተር እዮብ ተካልኝ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው ደስታ ተሰምቶናል። ዶክተር እዮብ የተሳካ የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታችንን መግለጽ እንወዳለን።
Read More

Our Channal

Branches
0 +
Mobile Banking Users
0 +
Internet Banking Users
0 +

Our Customers

Loan Customers
0 +
Saving Customers
0 +
Share holders
0 +

Products and Services

These products and related services include deposit accounts, lending, salary solutions, agency banking partnerships, etc., which can be offered individually or as product packages. Benefits of the Product to MFIs. To the Community.

AMF Past and Current Partners!

Akufada MF has been working with the following partnership:

Scroll to Top