Akufada Micro Finance
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ

Success in Action!
ስኬትን በተግባር!

Recent News

photo_2026-07-18_19-31-15
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ሰጠ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በዓመታዊው የዕቅድ አፍፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ በ2025/26 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ። የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዲ/ን ካሳሁን ደገፉ እና የተቋሙ ተ/ዋና...
Read More
ካፒታለ 1
የተከበራችሁ የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖች እና አክሲዮን ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መቋቋሙ እና በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ከሃምሳ (50) በላይ ባለአክሲዮን ባላቸው ማኅበራት (ኩባንያዎች) በባለ ሥልጣኑ መመዝገብ እንዳለባቸው የሚያስገድድ መመሪያ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመመሪያው መሠረት ማንኛውም የመመዝገብ ግዴታ ያለበት የአክሲዮን ማኅበር...
Read More
web site
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ እ.ኤ.አ. በ2024/25 ሒሳብ ዓመት ከ466.4 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ቻለ!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዛሬው ዕለት ኅዳር 14/2018ዓ.ም የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። የጉባኤው ታዳሚዎች በተገኙበት የ2024/25 ዓመታዊ ሪፖርትና ተያያዥ አጀንዳዎች ቀርበው የጸደቀ ሲሆን በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በቁልፍ የፋይናንስ መለኪያዎች...
Read More

Our Channal

Branches
0 +
Mobile Banking Users
0 +
Internet Banking Users
0 +

Our Customers

Loan Customers
0 +
Saving Customers
0 +
Share holders
0 +

Products and Services

These products and related services include deposit accounts, lending, salary solutions, agency banking partnerships, etc., which can be offered individually or as product packages. Benefits of the Product to MFIs. To the Community.

AMF Past and Current Partners!

Akufada MF has been working with the following partnership:

Scroll to Top