News & Update

Latest News

እንኳን ደስ አላችሁ!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በሁሉም ቅርንጫፎች የኮር-ባንኪንግ ትግበራ ከጀመረ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ከዛሬ ከጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም ቅርንጫፍ የገንዘብ ዝውውር/ግብይት (Inter-Branch)ማድረግ የሚችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።   በመሆኑም ደንበኞች በ53ቱም ቅርንጫፎች...
ለተከበራችሁ የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የባለአክሲዮኖች 4ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
logo_aku-removebg-preview (1)
ለተከበራችሁ የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የባለአክሲዮኖች 4ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366 (1) ፣ 367 (1) እና 370 እንዲሁም በማይክሮ ፋይናንሱ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 (20.1) ፣ (20.4) እና (20.5) መሠረት የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 4ኛ ዓመታዊ መደበኛ...
3rd year
እንኳን ለ3ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አከባበር አደረሳችሁ!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በዝቅተኛና በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን የቁጠባ፣ የብድር እና የማይክሮ ኢንሹራንስ አገልግሎት ለማቅረብ በ1,886 ባለአክሲዮኖችና በብር 33,768,000 የተፈረመ መነሻ ካፒታል በመያዝ ዋና መሥሪያ ቤቱን ደብረብርሃን ከተማ በማድረግ ጥቅምት...
1 2 3 4 5 6 7 8
Scroll to Top