የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አድራሻ፡-በአማራ ብሔራ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ደብረ ብርሃን ከተማ፣ ቀበሌ 02፣ የዋና ንግድ ምዝገባ ቁጥር AM/BD/3/0004970/2014፣ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሥራ ፈቃድ ቁጥር MF/055/2022፣ የተፈረመ ካፒተል ብር 33,768,000.00 (ሰላስ ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ስልሳ ስምንት ሺ ብር) ሲሆን የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 29 […]
የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ Read More »