ዳር 29 /2016 ዓ.ም ደብረብርሃን አጼ ዘርዓ ያዕቆብ አዳራሽ በተከናወነው የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ከነበሩት አጀንዳዎች መካከል አንዱ ማይክሮ ፋይናንሱን ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ማከናወን እንደ ነበር ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት በእለቱ በተከናወነው የምርጫ ስነ ስርአት አስራ ዘጠኝ ሰዎች የተጠቆሙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በትምህርት ዝግጅት ፣ በስራ ልምድ ፣ በብሄራዊ የባንክ መመሪያ ለእጩ ዳይሬክተርነት የተቀመጡ መስፈርቶችን ያሟሉ እንዲሁም በዳይሬክተርነት ለማገልገል ፈቃደኛ ሆነው ራሳቸውን ለጉባኤተኛው ካስተዋወቁና በመጨረሻ እጩነት ከቀረቡት 19 ተወዳሪዎች መካከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9ኝ እጩዎች ባገኙት የባለአክሲዮን ድምጽ መሰረት እጩ ዳይሬክተር ሆነው የተመረጡ ሲሆን 3ቱ ተጠባባቂ እጩ ዳይሬክተሮችም ተመርጠዋል፡፡
የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ በኢትዮጽያ ብሔራዊ ባንክ ጸድቀው የስራ ርክብክብ እስከሚደረግ ድረስ ውጤቱን ለባለ አክሲዮኖች በሙሉ ማሳወቅ አስፈላጊ በመሆኑ በዚህ መሰረት እንዲቀመጥ አድርጓል፡፡
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዕጩ ያገኙት ድምፅ
ተመራጭ | ያገኙት ድምጽ | |
1 | ሮቤል ንጉሴ ኃይሉ | 109759 |
2 | ዲ/ን ካሳሁን ደገፉ ገ/ሃና | 106875 |
3 | አቶ ተፈራ ወ/አገኝ ገድሌ | 87651 |
4 | አቶ እምሻው ተፈራ ተክሌ | 83859 |
5 | አቶ ከለላው ጎሽሜ ክፍሌ | 83502 |
6 | አቶ ጊዜው ሽመልስ ኃ/ማርያም | 83123 |
7 | አቶ በሱፈቃድ ተስፋዬ አለማየሁ | 82728 |
8 | አቶ ተመስገን ወርቁ ላቀው | 79830 |
9 | ሊ/ካ በሃይሉ በቀለ | 76680 |
10 | አንበስ ግርማ ወ/መድህን | 67992 |
11 | አቶ በየነ አየለ ታምሩ | 66573 |
12 | ዲ/ን ወ/ጻዲቅ ቃኘው | 65522 |
13 | አለባቸው ጎሽም አዘረፍ | 64750 |
14 | አቶ ስንታየሁ አንባቸው | 55423 |
15 | መ/ቀ/ገ/ ሀይሌ አየለ | 54670 |
16 | አቶ ደበበ ደጀኔ ተሰማ | 53123 |
17 | ቀ/ዶ/ ሀይሉ ተረፈ | 53041 |
18 | አቶ ጋሻው ጎረምስ ማገር | 43012 |
19 | ዲ/ን ወ/ኢየሱስ አየለ አግዝ | 41443 |
የድምፅ ቆጣሪ ስም
- ወ/ሮ ኬብሮም ሲሳይ በየነ ተወካይ አቶ አበባው ማሙዬ አባይነህ
ወ/ሮ አሰለፈች ጎሽሜ ክፍሌ ተወካይ አቶ ኃይሉ ጥላሁን ገሰሰ