እንኳን ደስ አላችሁ!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በሁሉም ቅርንጫፎች የኮር-ባንኪንግ ትግበራ ከጀመረ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ከዛሬ ከጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም ቅርንጫፍ የገንዘብ ዝውውር/ግብይት (Inter-Branch)ማድረግ የሚችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። በመሆኑም ደንበኞች በ53ቱም ቅርንጫፎች እርስዎ ካሉበት ሆነው ወደ የትኛውም የአኩፋዳ ቅርንጫፍ ገንዘብ ማስገባት፣ ወጪ ማድረግናገንዘብ ማስተላለፍ የሚችሉ መሆኑን እናበስራለን። አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማስኬትን […]








