አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማህበር አርቲስት ይገረም ደጀኔን እና አርቲስት ትዕግስት ግርማን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማህበር ድርጅቱን ይገልፃሉ ካላቸው ብራንድ አምባሳደሮች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር፣ አርቲስት ትዕግስት ግርማን እና አርቲስት ይገረም ደጀኔን የብራንድ አምባሳደር ማድረጉን አስታውቋል።የአምባሳደርነት ስምምነቱ በዛሬው እለት የተደረገ ሲሆን፣ ስምምነቱ ለአንድ አመት የሚቆይ እንደሆነም ተገልጿል። የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር፣ አርቲስቶቹን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ የመረጠበት ምክንያት አርቲስቶቹ በስነ-ምግባር […]
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማህበር አርቲስት ይገረም ደጀኔን እና አርቲስት ትዕግስት ግርማን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡ Read More »