አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቅያሪ አደረገ። Leave a Comment / Articles, News / By Es D አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በደብር ብርሃን ጻድቃኔ ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ የነበረውን የዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ወደ አፃ ዘርዐ ያዕቆብ ህንፃ 4ተኛ ወለል ላይ ቀይሯል ፡፡