እንኳን ደስ አላችሁ!

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በሁሉም ቅርንጫፎች የኮር-ባንኪንግ ትግበራ ከጀመረ ቆይቷል።

አሁን ደግሞ ከዛሬ ከጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም ቅርንጫፍ የገንዘብ ዝውውር/ግብይት (Inter-Branch)
ማድረግ የሚችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

 

በመሆኑም ደንበኞች በ53ቱም ቅርንጫፎች እርስዎ ካሉበት ሆነው ወደ የትኛውም የአኩፋዳ ቅርንጫፍ ገንዘብ ማስገባት፣ ወጪ ማድረግና
ገንዘብ ማስተላለፍ የሚችሉ መሆኑን እናበስራለን።

 

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ስኬትን በተግባር!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top