ምክክር ተደረገ🌼🌼

የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋናው መሥሪያ ቤት የሥራ መሪዎች በሸዋሮቢት ከተማ ተገኝተው ከሸዋሮቢት ቅርንጫፍ ባልደረቦች፣ ከቀወት እና ሸዋሮቢት ወረዳ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ እና የአጥቢያ አስተዳዳሪዎች ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ምክክር ተደርጓል።

ስኬትን በተግባር!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top