News & Update

Latest News

photo_2026-07-18_19-31-15
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ሰጠ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በዓመታዊው የዕቅድ አፍፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ በ2025/26 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ። የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዲ/ን ካሳሁን ደገፉ እና የተቋሙ ተ/ዋና ሥራ አስፍፃሚ አቶ ካሳው ሓይሉ...
ካፒታለ 1
የተከበራችሁ የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖች እና አክሲዮን ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መቋቋሙ እና በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ከሃምሳ (50) በላይ ባለአክሲዮን ባላቸው ማኅበራት (ኩባንያዎች) በባለ ሥልጣኑ መመዝገብ እንዳለባቸው የሚያስገድድ መመሪያ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመመሪያው መሠረት ማንኛውም የመመዝገብ ግዴታ ያለበት የአክሲዮን ማኅበር እስከ ኅዳር 16 ቀን 2018...
web site
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ እ.ኤ.አ. በ2024/25 ሒሳብ ዓመት ከ466.4 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ቻለ!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዛሬው ዕለት ኅዳር 14/2018ዓ.ም የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። የጉባኤው ታዳሚዎች በተገኙበት የ2024/25 ዓመታዊ ሪፖርትና ተያያዥ አጀንዳዎች ቀርበው የጸደቀ ሲሆን በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በቁልፍ የፋይናንስ መለኪያዎች ስኬታማ ውጤት ያስመዘገበ...
agm pic1
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ማ የባለአክሲዮኖች  4ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እያከናወነ ነው::
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ማ የባለአክሲዮኖች  4ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ኅዳር 14 ቀን 2018   ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ  ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጉባኤውን እያከናወነ ይገኛል፡፡
1 2 3 4 5 6 7 8 9
Scroll to Top