News & Update

Latest News

photo_2026-11-19_03-22-13
እንኳን ደስ አለን!​አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ 61ኛ እና 63ኛ ቅርንጫፎቹን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ!
የቅርንጫፍ አድማሱን በፍጥነት እያሰፋ የሚገኘው አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ፣  ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋት 61ኛውን ቅርንጫፍ በሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ “ሰሚት ቅርንጫፍ” በሚል ስያሜ እንዲሁም 63ኛውን ቅርንጫፍደግሞ ገርጂ ማርያም አካባቢ ” ገርጂ ቅርንጫፍ” በሚል ስያሜ...
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
ለተከበራችሁ የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366 (1) ፣ 367 (1) እና 370 እንዲሁም በማይክሮ ፋይናንሱ መመስረቻ ጽሑፍአንቀጽ 20 (20.1) ፣ (20.4) እና (20.5) መሠረት የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች5ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ኅዳር 27 ቀን...
photo_2026-10-26_10-41-23
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮውን በዛሬው ዕለት ሥራ አስጀመረ!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ እ.ኤ.አ በ2031 ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት መካከል መሪ የመሆን ራዕዩን ለማሳካት ከያዛቸው ቁልፍ ተግባራት ውስጥ አንዱ የዲጅታል ሽግግር ነው:: ይህንን ሽግግር ዕውን ለማድረግ የተቋማችንን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ በማድረግ በሰለጠነ እና...
photo_2026-07-18_19-31-15
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ሰጠ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በዓመታዊው የዕቅድ አፍፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ በ2025/26 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ። የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዲ/ን ካሳሁን ደገፉ እና የተቋሙ ተ/ዋና ሥራ አስፍፃሚ አቶ ካሳው ሓይሉ...
1 2 3 4 5 6 7 8 9
Scroll to Top