አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከደብረብርሃን ፋና ኤፍ.ኤም 94.0 ጣቢያ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ዘወትር እሁድ ከቀኑ ከ7፡30-7፡50 ድረስ ልዩ ልዩ መረጃዎችን ወደ ክቡራን አድማጭ ደንበኞቹ ለማድረስ ዝግጅቱን አጠናቋል።
የመጀመሪያው መሠናዶ ነገ እሁድ መስከረም 4 ቀን 2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናበስራለን።
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ስኬትን በተግባር!