የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የማይክሮ ፋይናንሱ ባለአክሲዮኖች፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ።

በዓሉ ብርሃን የተበሰረበት፣ ጥል በመስቀሉ የተሸነፈበት እና የክርስቲያኖች አንድነት የታየበት በመሆኑ በእምነቱ ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው ነው።

የደመራ በዓልም ማህበረሰብ ተሰባስቦ በጋራ የሚጋራው አንድነት እና መተሳሰብ ዕሴት አመልካች በመሆኑ በዓሉን በጋራ ስናከብር ልዩ ደስታ ይሰማናል።

በአሉ የሰላም፣ የመተሳሰብና የፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ። መልካም በዓል!

አቶ አብርሃም ወዳጆ
ዋና ሥራ አስፈጻሚ
ስኬትን በተግባር!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top